Cover of Amharic version of Covid-19 Helpers

FREE

Covid-19 Helpers in Amharic for readers in Ethiopia.

 

ኮቪድ-19 ለመጀመሪያ ጊዜ ከተከሰተ ገና ጥቂት ወራ ብቻ ተቆጠሩ። እናም በየቦታው ያሉ ሰዎች ሁሉ መርዳት ጀመሩ። ታዲያ ልጆችም በየቤታቸው በመቆየት ይረዳሉ። አዎን በቤት መቆየት ምንም አለማድረግ ቢመስልም በጣም ጠቃሚ እርዳታ ነው።